Thursday, April 10, 2014

ክፍት ደብዳቤ ለኣሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ኣማርኛ ፕሮግራም ማኔጂንግ ኤዲተር ወ/ሮ ትዝታ በላቸው

Posted: Ebla/April 9, 2014 · Finfinne Tribune | Gadaa.com | Comments (9)
ከያህያ ጀማል*
በቅድሚያ ይድረስ የተከበረ ሰላምታዬ ለወ/ሮ ትዝታ በላቸው። ከሰላምታዬ በማስከተል ይህን ክፍት ደብዳቤ ለመጻፍ ወዳነሳሳኝ ፍሬ ጉዳይ ልዝለቅ። ወ/ሮ ትዝታ ቢያንስ ከ20 ኣመታት በላይ በኣሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ኣማርኛው ፕሮግራም ላይ የማውቅሽ ሚዛናዊ የሆኑ ዝግጅቶችን ስታቀርቢ ነው። በተለይም በፖለቲካ ነክ ጉዳዮች ዙሪያ እንግዶችን ጋብዘሽ በምታዋይያቸው ወቅቶች ሁሉ ተገቢና ፍትሃዊ ጥያቂዎችን እየፈለፈልሽ በመሰንዘር የኣድማጮችሽን የልብ ትርታ ማዳመጥ የምትችይ የቱባ ጋዜጠኝነት ልምድ ባለቤት መሆንሽን ነበር የማውቀው። በዚህም የቪኦኤን ኣማርኛ ፕሮግራም ማድመጥ ከጀመርኩበት ወቅት ኣንስቶ ከሞላ ጎደል ኣድናቂሽ ሆኜ ቆይቻለሁ።
ዛሬ ግን ይህን ክፍት ደብዳቤ እንድጽፍልሽ ያነሳሳኝ ጉዳይ በቅርቡ በተከታታይ ክፍሎች የቀረበውንና ሶስት ምሁራንን በማሳተፍ ኣንቺው ራስሽ ባወያየሽው በኢትዮጵያ የታሪክ ጭብጦች ላይ ያተኮረ ወይይት ይዘት ነው። በዚህ ውይይት ውስጥ ለረጅም ጊዜ የማውቅሽ የወ/ሮ ትዝታ በላቸው ሚዛናዊ ኣወያይነትና ጠለቅ ያለው የጋዜጠኝነት ጥያቄ ኣጠያየቅ ልምድሽ የት እንደገባ ኣልተረዳሁም። ውይይቱ ኣንድን ወገን ኣስደስቶ ሌላውን ያሳዘነ ሆኖ ሳለ ይባስ ተብሎ እየተደጋገመ ኣየር ላይ ሲውል ታዝቤያለሁ። በዚህ ክፍት ደብዳቤዬ ቢያንስ በሁለት ዋና ዋና ምክንያቶች እንዳዘንኩብሽ ለመግለጽ እገደዳለሁ።
ገና ሲጀመር በኢትዮጵያ የታሪክ ጭብጦች ዙሪያ ከተጋበዙት ሶስቱ ምሁራን መካከል ኣንዱ የተመረጡበት መስፈርት ምን እንደሆነ ለኔ ግልጽ ኣይደለም። የታሪክ ምሁር በመባል የሚታወቁት ዶክተር ጌታቸው ሃይሌ በታሪክ ጉዳይ ላይ የራሳቸውን ኣቅዋም እንዲያንጸርባርቁ መመረጣቸው ለኣንድም ሁለት ወይም ሶስት ምክንያቶች ተገቢ ሆኖ ይታየኛል። እሳቸው በሞያ የታሪክና የቁዋንቁዋ ተመራማሪ ከመሆናቸው በተጨማሪ በራሳቸው ስም ኣልፎ ኣልፎ በድረ-ገጾች ላይ በሚያሰራጯቸው ታሪክ ነክ መጣጥፎች ይዘት ዙሪያ ለበርካታ ጥያቄዎች ምላሽ መስጠት የሚጠበቅባቸው ‘ተጠያቂ’ ምሁር ናቸው። በግጭት ኣስወጋጅነት ምርምር ስራ ላይ የተሰማሩት ዶክተር ብርሃኑ መንግስቱም ቢሆኑ በታሪክ ሂደት ውስጥ ስለተከሰቱ ግጭቶች የምናወጋ እስከሆነ ድረስ ውይይቱ ሊመለከታቸው ይችላል። ለነገሩ ዶክተር ብርሃኑ በዚህ ውይይት ውስጥ እንዲጫወቱ የተፈለገው ሚና ኣስታራቂ ሃሳቦችን በማንሸራሸር ሁለት ጽንፈኛ ኣመለካከቶችን ለማቀራረብ ታስቦ ቢሆንም እሳቸው ግን በዚህኛው ውይይት ውስጥ ስልታዊ በሆኑ ቃላት የዶክተር ጌታቸውን ኣቁዋም በመደገፍና በማዳበር ሶስተኛውን ተወያይ እያጠቁ ማንበርከካቸውን ነው ለመረዳት የቻልኩት።
በዚህ ታሪክ ነክ ውይይት ላይ የተጋበዙት ሶስተኛው ሰው ዶክተር በያን ኣሶባ ግን በምን መስፈርት ለዚህ ውይይት ብቁ ተደርገው እንደተመረጡ ነው ያልገባኝ። ውይይቱ የታሰበው (ከመንደርደሪያ ሃሳቡም ኣንዳደመጥነው) ሁለቱን ተጻራሪ የታሪክ ጭብጦች (የኣማራ ልህቃንና የኦሮሞ ልህቃንን በመወከል) ኣገናኝቶ ለማወያየት እስከሆነ ድረስ ኦሮሞን ወክለው የሚቀርቡት ምሁር ልክ እንደ ኣማራው ዶክተር ጌታቸው ሁሉ በታሪክ እውቀት የተካኑና ውሃ መቁዋጠር የሚችል የክርክር ነጥብ የማንሳት ኣቅም ያካበቱ መሆን ይጠበቅባቸው ነበር። ዶክተር ጌታቸው የወዲያኛውን ጽንፈኛ ኣቁዋም ወክለው እንዲቀርቡ ከተመረጡ ዘንዳ የወዲህኛውን ‘ጽንፈኛ’ ኣቁዋም መንስኤ ማስረዳትና መከራከር የሚችል ተመጣጣኝ የታሪክ ምሁር መመረጥ ነበረበት። ዶክተር በያንን እስከማውቃቸው ድረስ ግን እሳቸው የኣንድ ፖለቲካ ድርጅት ኣመራር ኣባል እንጂ በኢትዮጵያ ታሪክ ዙሪያ ከተቀሩት ሁለቱ ምሁራን ጋራ የሚመጣጠን የታሪክ ትምህርት እውቀት ያካበቱ ኣይመስሉኝም። ባልሳሳት እሳቸው በሞያ የህግ ምሁር እንጂ እንደ ተቀሩት ሁለቱ ሰዎች የታሪክ ወይም የታሪክ ወለድ ግጭቶች ኣወጋገድ ሊቅ ኣይደሉም። በዚህ ረገድ ሲታይ ታሪክና ፖለቲካ ለየቅል መሆናቸውን ልብ እንላለን። ፖለቲካ ሳይንስም ኣርትም ነው። ኣርቱ ካለው ማንኛውም ሰው ብድግ ብሎ ፖለቲከኛ ሊሆን ይችላል። ከዚህም የተነሳ ብዙ የማህበራዊ ሳይንስ ያላጠኑ የተፈጥሮ ሳይንስ ምሁራን ሃይለኛ ፖለቲከኛ (technocrats) በመሆን ኣገር ሲመሩ በኣለም ዙሪያ እናያለን። ነገር ግን ታሪክ ለታሪክ ኣጥኚዎች (historians) ብቻ የሚተው ጉዳይ ነው። የዚህኛው ውይይት ጭብጥም ታዲያ ህግ ነክ ወይም ወቅታዊ ፖለቲካ ሳይሆን ታሪክና ታሪክ ነክ ጉዳይ ነው።
ዶክተር በያን በውይይቱ ላይ ሲጋበዙ የኦሮሞ ልህቃንን በመወከል በኢትዮጵያ ታሪክ ጭብጥ ላይ እንዲወያዩ ታሳቢ ተደርጎ ይመስለኛል። እንደዚያ ከሆነ ደግሞ ከዶክተር በያን ይልቅ ልክ እንደ ዶክተር ጌታቸው ሃይሌ ሁሉ በታሪክ ወይም በቁዋንቁዋ ጥናት Ph.Dያቸውን ከሰሩ የኦሮሞ ተወላጅ ምሁራን መካከል ተፈልጎ መጋበዝ ነበረበት። ከተቃራኒው ጫፍ ለሚነሱ ታሪክ ነክ ማብራሪያዎች ተመጣጣኝ የሆነ ታሪክ ነክ የመከራከሪያ ምላሽ መስጠት የሚችል የኦሮሞውን የፖለቲካ ጎራ የሚወክል የታሪክ ምሁር መጋበዝ ፍትሃዊነት ይኖረው ነበር። ወ/ሮ ትዝታ ይህን ማድረግ እየቻልሽ ሳታደርጊ በመቅረት ኣድሎኣዊነት የሚንጸባረቅበትን ውይይት/ክርክር ማቅረብ በመምረጥሽ በጣም ካዘኑብሽና ከታዘቡሽ የኦሮሞ ተወላጆች መካከል ኣንዱ መሆኔን እገልጽልሻለሁ።  (በነገራችን ላይ ኣብዛኞቹ የኦሮሞ ብሄረተኞች የቪኦኤ ኣማርኛ ፕሮግራም የመከታተል ፍላጎት የላቸውም። ምክንያቱ ደግሞ ኣብዛኛውን ጊዜ በሚቀርቡት እንዲህ ባሉት ኣድሎኣዊነት በሚያጠቃቸው ዝግጅቶች በመሰላቸትና በማዘን ነው። ኣሁን ስለምናወራው ውይይትም በተመለከተ ብዙ የማውቃቸውን ሰዎች ጠይቄ ኣብዛኞቹ እንዳልተከታተሉት ነግረውኛል።)  ከኦሮሞው ወገን በዚህ ዘርፍ ምሁር ተፈልጎ የታጣ ይመስል የታሪክ ጉዳይ የማይመለከታቸውን ዶክተር በያን ላይ የሙጥኝ በማለት እሳቸውን ኣግባብቶ ለማቅረብ የሳምንታት ጊዜ እንደወሰደ ሳስታውስ የውይይቱ ኣዝማሚያ ወዴት እንደሆነ ኣስቀድሞ የሚጠቁም ነበረ። የውይይቱ ኣላማም የሁለቱን ጫፍ ኣመለካከቶች በቅንነት ለማስታረቅ ሳይሆን የኦሮሞውን የፖለቲካ ማህበረሰብ የታሪክ ግንዛቤን በስህተትነት ለመፈረጅና በተለይም ባሁኑ ወቅት በወጣቱ ትውልድ መካከል የሚታየውን የኣባቶችን ታሪክ መሰረት ባደረገ የፖለቲካ ኣመለካከት ውስጥ የኦሮሞውን ወገን ኣፍ ለማስያዝ ታስቦ መሆኑን ከውይይቱ ኣጀማመርና ኣጨራረስ በቀላሉ መረዳት ይቻላል። ለዚህም ነው ከውይይቱ ፍጻሜ በሁዋላ በቀረቡት የኣድማጮች ኣስተያየት የኣንዱ ፖለቲካ ማህበረሰብ (የኣማራው ወገን) ኣባላት ብቻ በውይይቱ መደሰታቸውን ሲገልጹ ከሁለተኛው (ከኦሮሞው) ወገን ግን ዝምታ የተመረጠው።
ወ/ሮ ትዝታ ሌላው ያዘንኩብሽ ምክንያት ደግሞ ከላይ እንደጠቀስኩት በሳልና ፍትሃዊ የሆነው የኣወያይነት ልምድሽ በዚህኛው የውይይት ሂደት ከቶ ስላልታየኝ ነው። ይሄን ሳነሳልሽ የግድ ስለ ዶክተር ጌታቸው ሃይሌ ጽንፈኛ ኣቁዋም ከዶክተር በያን ኣሶባ ውሱን የሆነ የታሪክ እውቀት ጋር እያነጻጻርኩ መናገሬ የግድ ይሆናል። እንደምትረጂው (ኣንቺም እንዳነበብሽው በውይይቱ ወቅት ጠቅሰሻልና) ዶክተር ጌታቸው ሃይሌ ለዚህ ውይይት ከመቅረባቸው ጥቂት ቀናት ኣስቀድሞ ‘እርቅና ሰላም፣ የህይወት ቅመም’በሚል ርእስ ያዘጋጁትን ኣንድ ጽሁፍ በተለያዩ ድረ-ገጾች ላይ ለንባብ ኣውለውት ነበር። ዶክተር ጌታቸው በዚህ ኣርእስቱ እንደ ቂቤ በለሰለሰና ይዘቱ ግን ኣንደ ጩቤ በሰላ ግጭት ሰባኪ ጽሁፋቸው ኦሮሞና እስልምናን በኢትዮጵያ ጠላትነት በመፈረጅ እስከሚበቃቸው ድረስ ዘልፈዋል፣ ረግመዋል። ኦሮሞን በሚመለከት በጽሁፉ ውስጥ ኣንዲህ ብለዋል። ‘ኦሮምኛ የሚናገሩ ጎሳዎች የእስላሞቹ ኣመጽ በተገታ ማግስት ፈልሰው ከእስላሞቹ የተረፈውን የስልጣኔ ምልክት ጠራረጉት…ጋዳ በሚሉት (ገዳ ማለታቸው ነው) ሁሉን ለጦርነት በሚያሰልፍ የማፊያ ስርኣት በውትድርና ተደራጅተው፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በድብትርና የሚተዳደረውን ሰላማዊ ህዝብ ኣረዱት፣ ንብረቱን ኣወደሙት።…’ እያሉ ጠብ ጫሪ የተረት ተረት ትረካቸውን ይቀጥላሉ። ዶክተር ጌታቸው እንዲህ ያለውን በኣደገኛ ጽንፈኝነት የተጠናወተ ወገንተኛ ኣቁዋም ይዘው ሲጽፉ ኣቁዋማቸውን በሚደግፉት ወገኖች ዘንድ ኣንቱ የሚባሉ ምሁር እንደመሆናቸው መጠን ‘የኢትዮጵያ ስልጣኔ ባልቤት ነኝ’ ብሎ ራሱን የሚጠራው የፖለቲካ ማህበረሰብ በኦሮሞ ላይ ምን ያክል በዘረኝነት የተሞላ ጥላቻ እንዲያድርበትና ብሎም የሩዋንዳውን ኣይነት ጭፍጨፋ ሊጋብዝ የሚችል ቡራኬ እያሰሙ ስለመሆናቸው ግልጽ ነው።
‘ፕሮፈሰሩ’ እዚህ ላይ ቢያቆሙ ደግ ነበር። ግን ቀጠሉ። ‘እስላሞቹ የክርስቲያኖቹን ስልጣኔ ኣጥፍተው በራሳቸው ስነ ፅሁፍ ሊተኩት ኣስበው ነበር። ኦሮምኛ ተናጋሪዎቹ ግን እረኞች ስለነበሩ ስልጣኔን በስነ ጽሁፋዊ ስልጣኔ የመተካት ግዴታ ኣልነበራቸውም…’ ኣያሉ ከኣንድ ፕሮፌሰር የማይጠበቁ ትምክህተኝነትን የሚያቀነቅኑና በንቀት የተሞሉ ቃላትን እየተጠቀሙ ኦሮሞን ተሳድበዋል። የወቅቱን የኦሮሞን ህዝብ እንስሳት ኣርቢነት ህይወት ለመግለጽ ፈልገው ባልጠፋ ቃል ‘እረኞች’ የሚለውን የዘለፋ ቃል መርጠው መጠቀማቸው የነፍጠኝነት ትምክህታቸው እብጠት ዛሬም ገና ኣለመተንፈሱን ያስረዳናል። ከዚሁ ጋርም ኣያይዞ እሳቸው የሚወለዱበት ብሄር ወይም የፖለቲካ ማህብረሰብ በስልጣኔ የመጠቀና ኦሮሞው ግን ስልጣኔ ኣልባ ወይም በሳቸው ቃል ‘እረኛ’ መሆኑን ለማስረዳት ሞክረዋል። ይህ ብቻም ኣይደለም። ኦሮሞን እንደ ኣንድ ብሄር ‘ኦሮሞ’ እያሉ መጥራትን ተጠይፈው ‘ኦሮሚኛ ተናጋሪዎች’ የሚል ኣገላለጽ ሆን ብለው ሁሉም ቦታ ላይ ተጠቅመዋል። ዶክተሩ በታሪክ ምርምር ሃቅ ላይ ተመስርተው የጻፉ ቢሆኑ ኖሮ ገዳን የመሰለ ኣገር በቀል የኣፍሪቃ የደሞክራሲ ባህል ቅርስን ኣንደ ኣንድ የኦሮሞ ህዝብ የስልጣኔ እሻራ ኣንጂ ‘የማፊያ ስርኣት’ እያሉ በመጥራት ባልተሳደቡ ነበር።
ግለሰቡ በዚህ ጽሁፋቸው ማሳረጊያ ላይ ‘ለእርቅና ሰላም’ (ድንቄም እርቅና ሰላም) ያሉትን ሶስት ትምክህታዊ ውሳኔዎች ኣሳልፈዋል። ኣንደኛው ‘…የመጀመሪያው እርምጃ ኣባቶቻችንን እንወክላለን የሚሉ እስላሞችና ኦሮሞዎች… በኢትዮጵያ ላይ ላደረሱት…ጥፋት የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ ይጠይቁ…’ የሚል ነው። (ኦሮሞዎችና እስላሞች ዛሬም ‘የኢትዮጵያ ህዝብ’ ኣካል ሳይሆኑ ‘የኢትዮጵያን ህዝብ’ ይቅርታ መጠየቅ የሚጠበቅባቸው መጤዎች መሆናቸውን እየነገሩን ነው።) ሁለተኛው መፍትሄያቸውም ‘ኣጼ ምኒልክና ራስ ጎበና ዳጬ የተበታተኑትንና እርስ በራሳቸው የሚባሉትን ኦሮምኛ ተናጋሪዎች ኣንድ ያደረጉበትን ቀን…ኦሮምኛ ተናጋሪዎች…በጨፌኣቸው ወስነው በያመቱ ማክበር ኣለባቸው’ የሚል ነው። ሶስተኛው እርምጃ ያሉት በግልጽ ማንን እንደሚመለከት ባይቀመጥም (ነገር ግን ከግለሰቡ ትምክህታዊ ኣቁዋም ኣንጻር ለኦሮሞው ወይም ለህዝበ ሙስሊሙ ሊሆን ኣንደሚችል ይገመታል) ‘ኣስተሳሰባቸውን ከሰብኣ-ትካት (primitive) ወደ ሰብኣ-ዘመን (modern) ኣስተሳሰብ መቀየር ኣለባቸው’ የሚል ቀጭን ትእዛዝ ኣስተላልፈዋል። ዶክተር ጌታቸው ሃይሌ ስለሚባሉት ግለሰብ ማንነት ከላይ የተጠቀሱት ሶስቱ ትምክህታዊ ‘የመፍትሄ’ ሃሳባቸው በቂ ምስል ያሳያሉና ሶስቱን ነጥቦች እየተነተንኩ ኣንድ ባንድ መተቸት የሚያስፈልገኝ ኣይመስለኝም።
ክብርት ወ/ሮ ትዝታ ሆይ!
ይህን የመሰለ ጠብ ኣጫሪ ጽሁፍ ያቀረቡትን ግለሰብ በራዲዮው የውይይት መድረክ ላይ ስትጋብዢ ዶክተሩ በጽሁፋቸው ውስጥ ስለተጠቀሟቸው ጠብና ቁርሾን የሚቀሰቅሱ፣ ባለፉት የታሪክ ቁስሎቻችን ላይ እንጨት እየሰደዱ የሚያደሙንን ተንኩዋሽ ቃላታቸውን እየጠቃቀስሽ በተለመደው ሞያዊ ብቃትሽ ተፈታታኝ ጥያቄዎችን ትሰነዝሪላቸዋለሽ የሚል ግምት በተወሰነ ደረጃ ኣድሮብኝ ነበር። በውይይቱ ወቅት የታዘብኩት ግን ተቃራኒውን ነበር። ዶክተሩ በጽሁፋቸው ውስጥ ከእባብ በከፋ መልኩ የተፉትን መርዝ ለማለባበስ ኣፋቸውን ቂቤ ቅብተው በውይይቱ ላይ ሊያሞኙን ሲታትሩ ሰማሁኣቸው። በጽሁፋቸው ውስጥ ኦሮሞውን ‘እረኛ’ ኣያሉት ድንቅ የስልጣኔ ኣሻራው የሆነውን የገዳ ስርኣቱንም ‘የማፊያ ስርኣት’ እያሉ እንዳልተሳደቡ ሁሉ በራድዮው ውይይት ላይ ደግሞ መርዛቸውን ምላሳቸው ስር ቀብረው ኦሮሞን ጭራሽ የኣቢሲኒያ ገዢዎች ኣካል ኣድርገው ለማቅረብ ሲሞክሩ ሳቅሁባቸው። በ’ዶክተርነታቸውም’ ኣፈርኩባቸው። በጽሁፋቸው የተናገሩትንና ራድዮ ላይ በሚያቀርቡት ሃሳብ መከከል የሚታየውን እንደ ተራራ የገዘፈ የምሁራዊ ስነ ምግባርና የኣቅዋም ልዩነት ኣጋልጦ ግለሰቡን ማፋጠጥ ያንቺ የጋዜጠኛዋ ስራ ኣልነበረምን? ዶክተሩ በጽሁፋቸውን ውስጥ ስላስቀመጧቸው ሶስቱ መፍትሄ ተብዬ ‘ትእዛዞች’ በራድዮው ወቅት ቢደግሙት መልካም ነበር። እሳቸው ለመድገም ፍላጎት ከሌላቸው ደግሞ የመፍትሄኣቸውን ኣነጋጋሪነት ማጋለጥና ማስተቸት የማን ድርሻ ነበር? የዶ/ር ጌታቸውን ኣቅዋም በተመለከተ ኣድማጭ ግለሰቡ ኣስቀድመው የጻፉትን ይመን ወይስ ራድዮ ላይ የተናገሩትን?
በመሰረቱ ይህንን የዶ/ር ጌታቸውን መንታ ምላስነትና ጠብ ኣጫሪ ኣቁዋም በዋናነት ማጋለጥ የነበረበት በውይይቱ (ውይይት ሳይሆን ክርክር መባል ነበረበት) ውስጥ በባላንጣነት የቀረቡት ዶ/ር በያን ኣሶባ ናቸው። ዶክተር በያን ግን ይህንን መዘዘኛ ጽሁፍ ኣስቀድመው ኣግኝተው ያነበቡትም ኣይመስለኝም። ዶክተር በያን በዚህ ውይይት/ክርክር ላይ ፈቃደኛ ሆነው ለመቅረብ እስከወሰኑ ድረስ ደግሞ የባላንጣቸው ጠንካራና ደካማ ጎኖች ምን ምን እንደሆኑና የተፈታታኝነት ልካቸውስ ምን ያህል እንደሆነ ኣስቀድመው ተረድተው የመከራከሪያ ኣቅማቸውን ማጎልበት ነበረባቸው። የዶክተር ጌታቸውን መርዘኛ ቃላት ከጽሁፋቸው እየጠቀሱ በራድዮው ውይይት ላይ ከተናገሩት ጋር በማገናዘብ ማፋጠጥ ከማንም በላይ የርሳቸው ድርሻ ነበረ። እሳቸው ግን በሚያሳፍር መልኩ ጭራሽ ወረዱና የዶክተር ጌታቸው ‘የታሪክ ተማሪ’ እስከመሆን ድረስ የዘቀጠ ተረቺነታቸውን ኣስመስክረው ዶክተር ጌታቸውን ‘ለታሪክ ትምህርታቸው’ ኣመስግነው ኣረፉት። የኦሮሞ ኣብራክ ኣገር ቤትም ሆነ በዳያስፖራው ኣያሌ የታሪክ ምሁራንን እንዳላፈራ ዛሬ በዶክተር ጌታቸው ‘ሌክቸር’ ኣማካኝነት የታሪክ ሀሁን እየቆጠሩ መሆናቸውን በነገሩን በዶክተር በያን ኣሶባ ኣንዲያፍር ተፈረደበት። ዶክተር በያን ለዚህ ትችት ላለመዳረግ ሲባል ኣስቀድመው እንዲህ ባለው የታሪክ ጉዳይ ላይ ኣለመቅረብን መምረጥ ነበረባቸው።
ኣንደዚህ ኣይነቱ የኣንዱ ተወያይ ብቃት ጥያቄ ምልክት ውስጥ ሲገባ ኣወያዩ ጋዜጠኛ የራሱን ኣስተዋጽኦ ማድረግ ይችል ነበር። በተለይም ወ/ሮ ትዝታን ከጥንት ጀምሮ ስናውቅሽ በዚህ ኣይነቱ የጋዜጠኝነት ችሎታ የተካንሽ መሆንሽን እናስታውሳለን። በዚህኛው ውይይት ላይ ግን ሞያሽን በፍትሃዊ መልኩ ገቢራዊ ያደረግሽው ኣልመሰለኝም። የዶክተር ጌታቸውን ጠብ ኣጫሪ ጽሁፍ ኣስቀድመሽ ኣንብበሽ ኣያለ በተጠቀሟቸው ቃላት ላይ የጥያቄ ናዳ ልታወርጂባቸው ሲገባ ኣለባብሶ ማለፍን መረጥሽ። ኣለባብሶ በማለፍ ደግሞ ኣለመግባባቶች ጭራሽ ይብሳሉ እንጂ በሃሳብ መቀራረብ ወይም እርቅ ሊመጣ ኣይችልም።
በዚህ ክፍት ደብዳቤዬም ይህንን ትዝብቴን እንድትረጂልኝና ይህ ትዝብት ደግሞ የኔ ያንድ ተራ ግለሰብ ብቻ ሳይሆን፣ ትቂቶች ቢሆኑም ውይይቱን የተከታተሉት የሌሎች ወገኖቼ ትዝብትም መሆኑን ላስገነዝብሽ እፈልጋለሁ። ቢያንስ ለወደፊቱ ራስሽ በምታዘጋጂኣቸው ወይም ባንቺ ማኔጂንግ ኤዲተርነት ሌሎች የስራ ባልደረቦችሽ በሚያቀርቧቸው መሰል ውይይቶች ላይ የኦሮሞ ህዝብ የምሁር መካን ኣለመሆኑን ተረድታችሁ ለሚዛናዊ ውይይት ተገቢ ምሁር መርጣችሁ በመጋበዝ እንድታወያዩ በቀረችኝ የተስፋ እንጥፍጣፊ ለማስታወስ እወዳለሁ። ካልሆነ ግን የኣሜሪካ ድምጽ ራድዮ ኣማርኛው ፕሮግራም ዛሬም በትምክህተኛ ኣቁዋም ደጋፊነቱ እንደሚታማው ሁሉ ይህንን ኣይነት ኢፍትሃዊና በኣድልኦ የተሞላ የውይይት ፕሮግራምም ሆን ብሎ የሚያሰናዳው መሆኑን እንገነዘባለን።
ወ/ሮ ትዝታ ስለጊዜሽ በጣም ኣመሰግናለሁ!
ቸር እንሰንብት!
ያህያ ጀማል: Gulummaa75@gmail.com
--gadaa-

Monday, April 7, 2014

OLF Statement on Current Situations of Oromo Refugees in Kenya: Baqataa Seerawaa Miidhuun Tarkaanfii Namoomaan Alaa fi Seera Addunyaa jiru Dhiitu Dha | Abusing Legitimate Refugees is Violation of Human Rights and International Conventions

Gadaa.com
The following is the statement of the Oromo Liberation Front (OLF) on the current situations of Oromo refugees in Kenya. The statement is in Afan Oromo and English.
——————–

Abusing Legitimate Refugees is Violation of Human Rights and International Conventions

OLF Statement Regarding the Oromo Refugees in Kenya
Citizens flee their own countries for different reasons. Some of the causes are short term incidents while others are long term, requiring radical solutions. Natural calamities like drought, flood, earthquake and the like; and man-made causes like civil war, economic and political crises can force people to flee their own countries. Everyone wants to return to one’s own country once the cause for the flight is solved. Of the huge number of the current refugee in the Horn of African countries the Oromo predominates. The majority of them fled their country for none other than a deep-rooted political crisis that cannot be solved overnight. They apparently began this flight, right after the conquest during the last century,to save their lives and human dignity. Thus the Oromos have managed to survive in all the neighbouring countries for a long time. The OLF likes to express its gratitude to the countries that had harboured these refugees for such a long time. However, some developments of the last two decades are worrisome.
After building special relation with the current regime in Ethiopia the neighbouring countries have repeatedly violated the rights of these refugees who are recognized by appropriate UN agencies to be accorded proper protection. The fact that such acts, which have been reported by different human rights agencies, are perpetrated by the security and armed forces of these countries, have spread terror among the refugees.
Out of hundreds of thousands of refugees registered by the UNHCR in Kenya, Oromos constitute a big chunk. Many of such legitimate refugees in general and the Oromo in particular have been constantly maltreated, forcefully returned to the regime that they fled, robbed of their belongings and shockingly harassed. A case in point is an incident on April 5, 2014 when Kenyan armed forces broke into the houses of Oromo refugees beat them up, robbed them of their properties and detained them in mass while many disappeared. No tangible effort of the UNHCR to protect these refugees was observed.
The OLF requests the Kenyan government to immediately halt this recurring vicious abuse of legitimate refugees in general and the Oromo refugees in particular, release those detained, return their robbed properties and provide them the protection they deserve. We implore the concerned UN agencies to pay attention to this ordeal of the Oromo refugees and make sure that they get appropriate protection as well as finding permanent solution to this endless saga.
Victory to the Oromo People!
Oromo Liberation Front
April 7, 2014

Baqataa Seerawaa Miidhuun Tarkaanfii Namoomaan Alaa fi Seera Addunyaa jiru Dhiitu Dha

Haala Baqattoota Oromoo Biyya Keeniyaa Laalchisee Ibsa Adda Bilisummaa Oromoo
Lammiileen biyyoota gara garaa sababoota adda addaan biyya isaanii keessa jiraachuu dadhabu irra abdii of jireessuun biyyoota ollaatti baqatan. Sababni ittiin baqatan gariin kan yeroo gabaabaa keessatti furmaata argatu tahuu danda’a. Rakkinni yeroo gabaabaa keessatti hin furamne yeroo dheeraa fi jijjiirama hundee barbaadus jira. Sababa umamaan rakkooleen dhalatan kan akka hongee, lolaa, kirkira lafaa fi kkf akkasumas, rakkoolee namootni dhalchan kan akka lola biyya keessaa, rakkina dinagdee fi rakkoon siyaasaa sababoota madda baqatummaa ti. Sababoota lammii biyya tokkoo biyya ollaatti baqachiisan keessaa garii wayta furamanitti kanneen qe’ee fi biyya isaanii irraa buqqa’an jireenya isaaniitti deebi’uu irraa rakkoon hin qaban. Kan biyyatti deebi’uu hin dandeenye kanneen mootummaa fi sirna jiru waliin wal dhabbii qabani dha. Ilmaan Oromoo baqa kana biyyii weeraraan qababuun booda Jaarraa tokkoon dura lubbuu baafatuu fi kabajaa namooma isaanii tikfatuuf jalqaban,
Yeoo ammaa kana biyyootni Gaanfi Afriikaa baqataa hedduu keessummeessaa jiran. Baqattoota biyyoota hedduu biyyoota Gaanfa Afriikaa gara garaa-tti baqatuudhaan baqattummaan jiraataa jiran keessaa tokko lammii Oromoo ti. Oromoo biyya isaa jiituu fi badhaatuu hojjatee keessa jiraachuu danda’u irraa kan isa baqachiisaa turee fi jiru rakkinni uumaa isa mudate jiraatee ykn jireenya isaa wayyeeffatuuf biyya isa irra kan biraa caalsifatee miti.
Baqataan Oromoo hedduun dirqamuu fi lubbuu isaaf sodaatuu irraa jireenya baqatummaa kan eegale gabrummaa jalatti kufuu irraa eegalee ti jechuun ni danda’ama. Akka kanaan baroota dheeraan durattii eegalee biyyoota ollaa isaatti argaman hunda keessa baqattummaan jiraatee lubbuu isaa dandamachiisuu danda’eera. Kanneen yeroo dheeraaf Oromoo akka baqataatti fudhatuun keessummeessaniif ABOn galata galchaaf.
Haa tahu malee waggoota digdamaa as haallan mul’atan kan duraan ture irra adda tahaa jiran. Keessattuu biyyootni ollaa sababa adda addaan mootummaa Wayyaaneetti michoomanii fi mararfatan baqataa baqattummaan isaa qaama seerawaan mirkaneeffamee jiru irratti deddeebi’anii miidhaa adda addaa irraan gahuu baay’inaan mul’ata. Tarkaanfii seera addunyaa cabsu kana baqattoota irratti kan raawwataa jiru qaama tikaa fi waraanaa mootummootaa tahuun ammo baqattoota kan yaaddessuu fi dhiphisu akka tahe hin gaafachiisu. Dalagaan seeraan alaa baqattoota irratti raawwatamaa tures irra deddeebi’ee kan ibsamaa fi jarmayaalee mirga namaaf falamaniin kan saaxilamaa ture tahuun hin dagatamu.
Keenyaan biyyoota gaanfa Afriikaa baqattootni kuma dhibboota baay’een lakkaa’aman keessa jiraatani dha. Lakkoobsi baqataa Oromoo Jaarmayaa dhimma baqataa Mootummoota Gamtoomaniin (UNHCR) galmaa’ee kan seeraan jiraataa jiru lakkoobsaan guddaa akka tahetti beekama. Haa tahu malee yeroo gara garaatti baqataa waliigalaa fi addatti Oromoo seeraan jiru, biyyatti deebi’uu kan hin dandeenye tahuun isaa beekamu irratti roorrifamuun, mootummaa baqatee dhufetti ukkaamsuun kennuu, saamuu fi miidhaan gara garaa deddeebi’amee haala sukanneessaa taheen irratti raawwatamaa jira. Haalli gaddisiisaa kun dhaabbatuu irra itti fufee Ebla 5, 2014 humni waraanaa mootummaa Keenyaa manneen baqataa Oromoo humnaan seenuudhaan qabeenya saamuu, baqataa reebuu, jumlaan hidhuu fi balleessuudhaan miiddhaa irraan gahaa jira. UNHCR kan baqattootaaf gaafatama qabu kana ittisuuf carraaqii mul’ataa godhu hin jiru.
ABOn gochaa waraanni mootummaa Keenyaa baqattoota sirnaa irratti garaa laafina tokko malee fi deddeebi’ee raawwatu kana daddaffiin akka dhaabu, qabeenya saamame akka deebisu, kanneen hidhaman akka hiikuu fi mootummaan Keenyaas rakkinoota baqataa waliigalaa, addatti haala baqataa Oromoo hubatuun tikaa fi eegumsa barbaachisu akka kennuuf gaafata. Jaarmayaan baqattootaa Mootummoota Gamtoomaniis miidhaa baqataa Oromoo irra geessifamaa jiru beekee tinnisaa fi kooluu (protection) barbaachisu akka godhuuf yaadachiisaa karaa itti rakkoon kun furamaata maayyii argatu irraatti akka faluuf ABOn yaadachiisa.
Injifananoo Ummata Oromoof!
Adda Bilisummaa Oromoo
Ebla 7, 2014

Saturday, April 5, 2014

Medrek has successfully held a public meeting in Hawassa

Medrek has successfully held a public meeting in Hawassa

Seife Nebelbal Radio | April 4, 2014
medrek
Medrek has successfully held a public meeting in Hawassa on March 29 (Megabit 20, 2006 EC), which was organized with the objective of public discussion of its “Political Manifesto” issued last year. This meeting was held by overcoming severe obstacles imposed by the ruling party/EPRDF Cadres and its government officials. The obstacles included: preventing/forbidding announcement of the meeting through public mass media; posting posters and distributing fliers about the meeting; announcing the date, time and place of the meeting using loudspeakers, etc. As a means of intimidation, they also detained 7 Medrek members, including Ato Tilahun Endeshaw, the Vice Chairman of Ethiopian Social Democracy-Southern Coalition Unity Party, in Hawassa and  Ato Bekele Gabiso in Bansa District in Sidama. Ato Bekele Gabiso who was arrested and put in jail since March 27, 2014 in Banssa District has not been released to date. This flagrant violation of the rights of our political organization and its members was committed by EPRDF in spite of the fact that Medrek had obtained “permission” to hold the public meeting in Hawassa by overcoming the daunting delaying tactics of EPRDF officials, as a result of a relentless follow up of the matter for 16 days.
medrek1Furthermore, EPRDF cadres have also tried to forcefully prevent people from different Districts coming to Hawassa and participate in the meeting- they have detained all suspected meeting participants; they have impounded transport vehicles which the participants were using to come to the meeting, up until the meeting was over. They also have forced civil servants and university students by calling unplanned spontaneous compulsory meetings and examinations on the day and time of Medrek’s public meeting.
In spite of all the machinations to frustrate Medrek’s efforts to conduct discussion with the public, more than 2,500 residents of Hawassa and its surroundings participated in the meeting. Most importantly, the meeting participants expressed a very strong commitment to continuing the struggle for democracy, the rule of law and guarantee for the rights of all nations, nationalities and peoples in a prosperous Ethiopia. To this effect, Medrek was urged by the participants to redouble its political activities against the dictatorial EPRDF regime.
medrek2
The Executive committee members of Medrek briefed the meeting on the Political, Economic and Social aspects of Medrek’s manifesto.
The Hawassa public meeting was the continuation of the meeting that Medrek held in Mekele, Adama and Addis Abeba last year. It is pertinent to note that in all these public meetings, our peoples have shown a strong resolve to stand by the side of Medrek as it launches the decisive struggle to bring about a democratic transition in Ethiopia. The events also attest to the capability of Medrek to provide a viable alternative to the dictatorial rule of EPRDF and the unrealistic agendas of some political groupings that swear in the name of our beloved country. The inalienable linkage Medrek has to  the wishes and desires of our peoples, as expressed in all these meetings, should send a clear message to all who may be trying to undermine and question Medrek’s capacity to lead Ethiopia into democracy.
One blimp that needs mention was the failure of both Ethiopia-focused International and local Journalists to publicize the situation around Hawassa public meeting. This was unfortunate because the Journalists were provided with all timely information about the Hawassa meeting and the difficulties Medrek has been facing. We only hope that they will be professionally bound to serve the public in subsequent events that Medrek would organize.
Finally, Medrek would like to thank all those who extended their cooperation for the success of the meeting and would also like to call upon Democratic Ethiopians in the country and abroad to provide an all rounded support which is a very necessary input for the continuation of similar meetings and the struggle for democracy, in general.
Note: This report was sent out by Ato Tilahun Endeshaw (Member, Executive Committee and Public Relation Committee of Medrek) and edited to improve readability by Beyene Petros (Chair, ESD-SCUP)
Source: Seife Nebebal RadioAyyaantuu

Proliferation of Political Organizations Does Not Address the Sidama National Question

Press Release | April 4, 2014
United Sidama Parties fro Freedom and Justice (USPFJ) 
sidamaEver since humans established the first form of states in the four fertile river valleys: The Tigris-Euphrates valley, the Nile valley, the Indus valley and the Huanghe valley, political organizations evolved in various forms and shapes. History has it that the Sumerians were the first to organize into a city-state system of administration in southern Mesopotamia around 3500 BCE, followed soon by the Egyptians in the Nile valley and the Harappans at Indus valley at around 3000 BCE. The main objectives of the political organization of these ancient societies were to develop their culture and language primarily through invention of scripts that were used for accounting, poetry and literature for political propaganda. Equally important were trade among other societies, in particular exchange of goods, domesticated crops and animals as well as ideas with other societies at similar stages of development. The initial stages of the development of these ancient political systems (states) were less despotic and less violent. Nonetheless, with the rise in accumulation wealth, competition over control of resources gave rise to conflicts among various groups within and outside of the early states leading to domestic political dictatorships and external conquest and subsequent subjugation of weaker societies by stronger ones.
Although political systems and institutions evolved tremendously across the globe over the 5 and a half millennia since humans first formed states, their fundamental tenets still remain invariably intact today.  The stronger and powerful states or societies or ethnic groups continue to suppress and exploit the weaker and the less powerful societies within and outside of certain political boundaries. The response of the suppressed groups have accordingly taken various forms and shapes ranging from passive resistance and disobedience to the rules of the oppressors to armed uprisings and confrontations with varying degrees of success.
During the heyday of the Sidama civilization, political, social and economic affairs of the society were managed through an indigenous African, pluralist and egalitarian political system. These systems comprised of the Songo (supreme legislative council of political, economic and social governance) under the leadership of Moote (Kings). The Kings were supported by the institutions of Woma and Luwa (an age-grade administrative and cultural system similar to the Gada system of the sisterly Oromo society), which anchor the administrative, cultural and defense structures of the society.  This nonetheless came to an abrupt end in 1891 when Sidama was for the first time conquered and forcefully incorporated into the modern day Ethiopia by the invading army of King Minelik II.
Since the conquest and forced annexation by the new Ethiopian empire, the Sidama people have relentlessly resisted the occupation, the wanton economic exploitation and social and cultural denigration through armed confrontation of the successive oppressive systems. In the early 1970s, the armed resistance hitherto scattered across the Sidama nation took was reorganized under a unified political structure, which in late 1970s evolved into the Sidama Liberation Movement. The Sidama Liberation Movement mobilized the Sidama people in the scale hitherto unknown in the history of the Sidama nation and waged overt armed struggle against the militarily regime for over 7 years liberating a number of highland districts. The struggle for self-determination by the gallant Sidama heroes and heroines cost the Sidama society over 30,000 lives from both sides who were obliged to take arm against each other during this period alone. The Sidama people made enormous contributions in Ethiopia’s struggle to overthrow the socialist -cum-military dictatorship and therefore had high hopes that their age old demand for regional self-determination would be addressed when revolutionary forces finally over threw the military regime in 1991.  But that was not to be. Instead, the Sidama people for the first time since 1891, lost their nominal regional identify and were once more forcefully subsumed under the Southern Region comprising of over 50 small ethnic groups.
In the wake of what one would regard as the nation’s second political tragedy in a century, patriotic Sidamas demanded unwavering leadership form the Sidama Liberation Movement.  Unfortunately this was not to be either. The leadership of   the movement became effectively feckless.  Various attempts to reform the movement fell on deaf ears of its key leaders. At that historic juncture, the patriotic Sidamas had only two choices. Either abandon the age old struggle for self-determination for which thousands of lives have been sacrificed or form alternative political arrangements that could resuscitate the national struggle.  That gave birth to the Sidama Liberation Front (SLF) and later the Sidama National Liberation Organization (SNLO). These organizations had not only rejuvenated and sustained the Sidama struggle for self-determination until today but also succeeded in reintegrating the veteran political organization, the Sidama Liberation Movement in a land mark political deal to create the United Sidama Parties for Freedom and Justice (USPFJ, for short) in 2012.
At the time when political opposition of the oppressed nations has been significantly weakened in Ethiopia due to disagreements over political objectives, the union of the three independent Sidama political institutions under one umbrella was indeed a significant success and was an envy of many. Nonetheless, to the shock and dismay of many Sidama compatriots, we have witnessed in this last two months an attempt by certain individuals to create a new political organization in the name of the Sidama people: the “Sidama National Democratic Movement”. In a modern democratic system individuals are free to express their own opinions. We are not against the freedom of individuals to do whatever they want. This is fundamental human freedom for which our gallant Sidama heroes have spilt their blood for decades. Nonetheless, this freedom should not be misconstrued to mean the use of the name of a society to advance individual interests without a clear alternative vision to change the plight of that society.  We have ascertained this from two vivid evidences. First, the website of the so called democratic movement has contained information plagiarized from the websites of the Sidama National Liberation Organization, Sidama.org and the Sidama Liberation Front, without due permission of the institutions who possess copy rights to these reports. A little manipulation of and additions and deductions of the phrases of these reports does not make them the original ideas and thoughts of the individuals who committed these appalling acts. If the individuals do not have their own ideas and thoughts about their new political structure, what alternative vision do they have for the Sidama society? Secondly and most shockingly the plagiarized copy of the overview of the Sidama Resistance Movement in the web sites of our political organizations mentioned above is posted as the political program of the so called “democratic movement.”  We hope the Sidama people and the readers would understand what we mean when individuals should desist from abusing the name of a society to promote self-interests.
This is not the time for duplication of political organizations in the name of the Sidama society. This is the time for consolidation of efforts to galvanize the limited resources to harness the struggle of our society for self-determination.  We warn the individuals behind the botched attempt to form a new political organization NOT to use the name of the Sidama society to form alliances with right wing chauvinist organizations that are hell bent to reverse the democratic gains made during the past two decades. Rest assured that the Sidama people will gallantly guard, as they have done time and again in history, the democratic gains achieved through their precious lives.
And finally, we demand that the reports unduly and unethically plagiarized from our websites be removed from the websites of the “Sidama National Democratic Movement”, your website, as immediately as possible!
United Sidama Parties for Freedom and Justice (USPFJ

Wednesday, April 2, 2014

Ethiopian sues UK for 'aiding' rights abuse


An Ethiopian man is suing Britain's government alleging its aid money has funded human rights abuses.
The man, known only as Mr O, accuses Britain's Department for International Development (DFID) of financially supporting a "villagisation" scheme in western Ethiopia, a government-led plan to settle pastoralists in sedentary communities, according to the AFP news agency.
The case - itself funded by British legal aid - has been brought before London's High Court, but no trial date has yet been set.
"Mr. O claims he suffered severe abuse and had to flee his home," in western Ethiopia's Gambella region under the villagisation programme, his British lawyers Leigh Day said in a statement.
Under the scheme, the government plans to settle 1.5 million people across the country, which it says will improve access to key services such as education and healthcare.

Getachew Reda, the government spokesman, dismissed the allegation of abuse, saying it was "absolutely outrageous because it doesn't have any factual basis".
But Mr O claims he was forced to leave his home and move to a village with no farmland, schools or clinics before he was finally arrested and beaten by the army.
His lawyer, Rosa Curling, claimed the villagisation programme has had a "devastating and tragic impact", warning that a misuse of aid money can "devastatingly undermine the very aims it is trying to achieve".
DFID denied the charges, saying in a statement that "it is wrong to suggest that British development money is used to force people from their homes".
Britain, one of Ethiopia's largest donors, plans to spend an average of $550m per year until 2015, including direct budgetary support to the government.
About 30 percent of the Ethiopia's budget comes from donor money, crucial in one of the world's poorest countries, where the majority of the 91 million people earn less than two dollars a day, according to the World Bank.
Human Rights Watch has accused Ethiopia of forcibly displacing thousands of people under the villagisation scheme.


-ALJAZEERA-

Tuesday, April 1, 2014

Oromoon Dureessa Seenaa Waggaa Kumootaa malee, Hiyyeessa Seenaa Waggaa Dhibbootaa miti!

Deeggarsa (Rejoinder) Xalayaa Obbo Yahyaa Jamaal
Boonsaa Lammii irraa | Ebla 1, 2014
Obbo Yahyaa Jamaal xalayaa banaa dhihoo kana gara OSAtti barreesseen, dhimma belbeltuu xiyyeeffannoo hundaa gaafatu kaase. Dubbii kanas afaan alangaan ittiin hubachuu danda’uun osoo hin taane afaanuma keenya filatee barreessuu isaaf dinqisiifannoo guddaan qabaaf. Yeroo miidiyaa irratti waa barreessinu afaan kamiin dhaamsa kam eenyuuf akka barreessaa jirru beekuun bilchinna jalqabaa ti jedheen amana.
Dhimman ka’eefitti yoon deebi’u, haada seenaa Oromoo isa durdurii fi kan boodanaa wal irraa citee jiru qorannee walitti fufuun dhugumatti dirqama hayyoota keenya seenaa irraa eegamuu dha. Akkuma Yahyaan jedhu, seenaa keenya kan jaarraa 16ffaa duraa fi kan sanaa asii sirriitti wal fudhachiisuu irratti hojiin qorannoo hanga ammaatti taasifame quubsaa ta’ee natti hin mul’atu.
Kana keessatti qooda hayyichi seenaa Prof. Shamsaddiin Megaalomaatiis fi Prof. Asmaroom Laggasaa gumaachan nan dinqisiifadha. Prof. Shamsaddiin, Oromoon qaroomina Nuubiyaa fi Masirii keessaa akka qooda jabaa qabu qoratee waan irra gahe barsiisuuf hedduu tattaafachaa ture. Qorannoon Prof. Shamsaddiin yoo mirkana taheef, Oromoon abbaa seenaa waggaa kumoota shan jahaati jechuu dha.
Haaluma wal fakkaatuun, Prof. Asmaroom Laggasaa waa’ee seenaa Sirna Gadaa fi Urjii Dhahaa Oromoo irratti qaamaan Boorana keessatti argamuun qorannoo anthropology gadi fagoo geggeesseera. Bu’aa qorannoo kana irraa argateenis, kitaabota lama, (Gadaa 1973 fi Oromo Democracy [latest edition 2006]) maxxansiisee addunyaan wal barsiiseera. Prof. Asmaroom, qorannoo waggoota kudhanootaaf geggeesse kanaan Oromoon yoo xiqqaate qaroomina Urjii Dhahaatiin seenaa waggaa 2,300 olii akka qabu bira gaheera (Oromo Democracy).
Proofeesaroonni anthropology lamaan kanin maqaa isaanii dhahe kun dhalootaan Oromoo miti. Haa tahu malee hayyoota Oromoo kamiinuu caalaatti seenaa qaroomina Oromoo isa durdurii qoratanii as baasuu irratti hojjetan. Oromoon akka Habashoonni ibsuu barbaadanitti hiyyeessa seenaa osoo hin taane, seenaa qaroomina ganamaa kan isaaniif hangafu akka qabu addunyaa barsiisani. Gabaabumatti galata seena qabeessa Oromoof oolani.
Yeroo hayyoonni seenaa dhalootaan halagaa irraa tahan hanga kana dheerina umrii seenaa keenyaa ragaa bahuu irratti beekumsa, yeroo fi humna isaanii wareegan, nuti hoo hayyoonni seenaa dhiigaan Oromoo taane hangam deemaa jirra jennee of gaafachuun dirqama ta’a. Hayyoonni seenaa kan ummata Oromoo keessaa dhalatan qorannaa wal fakkaataa irratti bobba’uu maaltu isaan dhowwe gaaffii jedhutu ka’a. Seenaa keenya isa achi fagoo qorachuu baqannee waanuma waggaa dhibboota as dhihoo qofa irratti qofa xiyyeeffachuuf maaltu nu dirqee dha gaafichi. Kana irratti hayyoota seenaa keenyaa keessaa hanguma fedheefuu tahu Dr. Gammachuu Magarsaa irraa kan hafe nama achi fageessee dhufiinsa seenaa keenyaa irratti qorannoo hojjechuuf carraaqe ani gama koon hin agarre. Warri arge yoo jiraate ragaa waliin na sirrreessuu danda’a.
Akkuma Obbo Yahyaa Jamaal jedhu, Oromoo taaneetuma seenaa mataa keenyaa Habashoota (Dabtaroota) irraa barachuun fafa. Akkuma piroofeesaroonni dhiigaan alagaa tahan kan maqaa isaanii olitti kaafne lamaan ragaa Dabtarootaa lagatanii ragaa walaba biraa kan seenaa Oromoo jaarraa 16ffaan duraa as baasuuf tattaafatan, seenaa-qorattoonni dhiigaan Oromoo tahan ammoo kana caalaa qorannoo gadi fagoo hojjechuutu irra ture, irraas eegama. Seenaa jaarraalee lama sadan dabranii qofa irratti fuulleffachuun eenyummaa keenya ibsuuf qorannoo guutuu dha jedhamuu hin danda’u.
Seenaa baroota as dhihoo qofa irratti fuulleffachuun tuffii Habashootaatti xumura nuuf hin godhu. Hiriira umrii seenaa ummatoota ollaa keenyaa keessatti iddoo keenya ol kaasee ijas nun jabeessu. Tuffii Habashoonni “Nuti seenaa waggaa 3000 qabna, isin garuu seenaa waggaa 300 caalu hin qabdani”nuun jedhanus nurraa fashalsuu hin danda’u. Yeroo Habashoonni siidaa Aksum agarsiifatanii mallattoo qaroomina abbootii isaaniitiin of dhaadan, nuti hambaa seenaa bara dheeraa kan ijaan mul’atu agarsiifachuu wallaallee callisuu irraas nun baraaru.
Of tuultummaa himannoo seenaa Habashootaa irra kan nu aansuu danda’u, akkuma obboleessi koo Obbo Yahyaan baanu, seenaa Kuushummaa keenya waggoota kumoota duraa fi kan booda kanaa gidduutti riqicha jabaa tolfachuu dha. Qaroominni keenya Gadaa fi Urjii Dhahaa qofayyuu otoo hin taane, qaroomina ijaan mul’atu (monuments) kan akka ijaarsa siidaa, gamoo masaraa, meeshaalee jireenyaa adda addaa, ogummaa hogbarruu fi kan kana fakkaatan keessaa illee qooda qabaachuu fi dhabuu keenya irratti qorannoo bal’aan taasifamuu qaba.
Hayyoonni seenaa kan saba Oromoo keessaa dhalatan seenaa as dhihoo qofa irratti wal saamanii barreessuu mannaa seenaan keenya waggoota kumoota duraa maal akka fakkaatu irrattis xiyyeeffachuun argannoo haaraa yookiis kan duraan ture waan jabeessu as baasuutu irraa eegama. Hayyoota halagaa qorannoo anthropology godinaa kanaa irratti bobba’an waliin qindeeffachuudhaan waan kana irratti fuulleffachuutu of dhaadinsa Habashootaa irra nu aansa.
Kana ta’uu baannaan, akkuma dhihoo kana VOA sagantaa Amaariffaa irratti caqasne, namni Oromoo maqaaf ‘doktora’ jedhamu tokko Habashoota lama waliin falmiif dhihaatee “seenaa ani takkaa hin baratin na barsiiftani, galatoomaa gooftota koo” jedhee diinota seenaa keenyaa nutti kofalchiisee sana tahuu dha. Jalqabuma dubbii, namni sadarkaa doktorummaatti baradhee jira ofiin jedhu tokko waan hin beeynetti quba hin dhahu. Osoo beekumsa seenaa hin qabne hayyota seenaa halagaa waliin falmuuf dhihaachuunuu dogoggora guddaa ture. Ofii salphatanii Oromoo salphisuuf yoo ta’e malee. Field fedheen haa tahuutii barnoonni hanga sadarkaa doktorummaatti baratame tokko, dubbii hanganaa gamaaggamuuf kan nama hin dandeessifne yoo ta’eef ‘doktorummaan’ sunuu soba fakkaatti.
Walumaa galatti, seenaa keenya sirreessinee barachuun, halagaa ofitti kofalchiisuu irraa nu baraara. Sooressa seenaa taanee osoo jirruu akka hiyyeessa seenaatti ilaalamnee akka hin tuffatamne kabajaa keenya ol nuu dabala. Hayyonni seenaa Oromoo haala siyaasaan keenya itti deemaa jiru gamaaggamuu fi duula siyaas-seenaa (politico-historical) Habashoonni nurratti bananii jiran qolachuu irratti ogummaa isaaniitiin qabsaayuun gaaffii yeroo ti.

Boonsaa Lammii

-ayyaantuu-

Monday, March 31, 2014

OLF Statement on the latest violent clash between Borana and Guji Oromo

abo

Using Bloodshed to perpetuate their Rule- a Standing Policy of Ethiopia’s Rulers.
OLF Statement on the violent clash going on in southern Oromia

Since the violent formation of the Ethiopian empire three generations ago, Oromia and Oromo have been in constant conflict, instability, poverty and ignorance. The violence is applied either directly by the regime or through agents instigating conflict between neighbouring peoples or even tribes. Oromia and Oromo, who happen to be the main base of this empire, have borne the brunt of this violence.
Oromo suffered shocking extermination and mutilation, including severing of males’ limbs and females’ breasts, for resisting the imperial conquest. They were disfranchised of their land and dehumanized by reducing them to serfs and distrusting them, along with their dispossessed lands, to serve the victor militia forming the “neft’egna” (arms-bearer’s) system. Conflict was instigated with all the neighbours projecting Oromo as threats so that they would never think of resisting any more. Thus Oromo has to pay sacrifice in lives and property simply because of the possibility of being a threat in the future.
The current Tigray People’s Liberation Front (TPLF) regime, that usurped the power in 1991, is a good mirror of the successive regimes of Ethiopia in executing this policy. Under the pretext of development it evicted tens of thousands of Oromo from their ancestral land to sell to rich companies and enrich themselves. It dismissed hundreds of Oromo youth from higher education institutes and put them in jail under flimsy excuses for constant torture, to deprive Oromo of native intellectuals. Countless Oromo have disappeared; tens of thousands have fled their country.
The regime has intensified conflict-instigation between neighbouring peoples and Oromo by arming elements from the other side and presenting itself as a mediator. The case of such elements from Somali, Gumuz, Geede’o, Burji and Afar, with the neighbouring Oromo is a vivid example. They even applied the same policy between Oromo’s own tribes. The latest of such a case is the conflict that is going on between Boran and Guji Oromo tribes in the South.
This conflict, that has been instigated by agents of the regime and is going on for days, has claimed about one hundred lives and considerable property. It is obvious that the regime can stop this immediately has it not been a party to it. There is no better evidence than this for the relation of enmity between this regime and the Oromo people.
The OLF expresses its deepest grief at this conflict and holds responsible and condemns the TPLF regime for instigating and perpetuating it. The OLF calls the Oromo elders, intellectuals and youth to be aware of this enemy schemes to weaken the Oromo unity and discharge their national traditional duty by intervening to immediately stop this conflict and reconcile those involved.
Vicroty to the Oromo people!
Oromoo Liberation Front
March 31, 2014
Read More:-