Wednesday, July 2, 2014

Afaan Oromo in DC Office of Human Rights Language Access


Participants of the event  from various immigrant communities in DC
Participants of the event from various immigrant communities in DC
July 1, 2014, WASHINGTON, D.C. (ayyaantuu) – On Saturday June 21, 2014 the DC Office of Human Rights (OHR) convened a multilingual community dialogue and resource fair where about 100 diverse limited and non-English proficient residents made recommendations for strengthening Language Access in the District. The recommendations were the result of two-hour simultaneous roundtable discussions that took place in 10 different languages. As the second installment in a series of events hosted by OHR to commemorate the 10 year anniversary of the DC Language Access Act, this unique community dialogue supplemented report findings from an Urban Institute study released in April, with direct community feedback on Language Access implementation over the last 10 years directly from the intended users.
“It’s truly incredible to be part of a city that welcomes, nurtures and enables its immigrant communities to thrive and contribute,” said OHR Language Access Program Director Winta Teferi. “As an immigrant myself, I know that Language Access is crucial for ensuring that those who speak little or no English can participate meaningfully in their government. Because DC is home to one of the most linguistically diverse populations, it is imperative that we engage and hear from all communities to ensure we meet the unique needs of all residents who speak little or no English.”
As a result of the discussion with a participation of a 15-member delegation of Oromo Community Organization of Washington DC, Afaan Oromo was recommended to be one of the language access in the District of Columbia. The participants of the event including officials of the various DC Government agencies understood very well the importance and the rights of Oromo residents needing such services in Afaan Oromo.
Because of the rapid growth of Oromo community in the Washington, D.C., there has been an increasing demand for Afaan Oromo translation services and Oromo participation in the affairs of the District.
Once the final work is finalized, the Language Access Department of the DC Office of Human Rights will declare the Afaan Oromo as an official language access in DC. Necessary signs will be translated and written in Qubee and placed in public quarters. Interpreters and translators in each and every DC government institution, hospital, school, DC government agency, etc. will be facilitated.
The Oromo Community Organization of Washington DC requests its members and supporters to support it in this effort.

Tuesday, July 1, 2014

ሞትን የናቀና እስራትን ያልፈራ ትውልድ ተራራዉን ይንዳል

ጂቱ ለሚ ከኦሮሚያ | Waxabajjii 30, 2014
“የቆጡን ላውርድ ብላ የብብቷን ጣለች::” ይላሉ ዐበው ሲተርቱ። ይህች ምስኪን ስግብግብ ፍጡር ሌላውን ስታሳድድ የያዘችው ሁሉ ይበተንባታል:: ሰሞኑ በሀበሾቹ መንደር ስጋቱ አይሏል፤ ግርግሩም በርትቷል:: እንደ ማባበልም፣ እንደ ማስጠንቀቅም፣ እንደ መቆጣትም፥ ብቻ ነገሩን በያይነቱ እየሞካከሩት ነው። እንዳለመታደል ሆኖ ለዚህ ሁሉ ችግራቸውና ስጋታቸው ምንጩ የኦሮሞ ህዝብ ብሔራዊ ትግል እንደሆነ ሊያስረዱን ይሞክራሉ። በመሠረቱ የኦሮሞ ህዝብ ትግል ዓላማና ግቡ ጨቋኝ ቅኝ ገዥዎችን ማስወገድና በአንጻሩ የኦሮሞ ሕዝብ የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብትን ለማረጋገጥ የሚካሄድ ዓለም አቀፋዊ ድንጋጌዎች መሠረት ያለው ፍትኃዊ ትግል ነው። የዚህ ትግል ጠቀሜታ ለኦሮሞ ህዝብ ብቻ ሳይሆን የቅኝ ገዥዎች ቀንበር በኃይል ለተጫነባቸው ለመላው የኢምፓየሪቷ ብሔሮችና ህዝቦች ጭምር ነው። በመሆኑም የኦሮሞ ሕዝብ በጭቁን ሕዝቦች የጋራ ትግል ያምናል። መሰል ዓላማና ግብ ካላቸው ኃይሎች ጋር የተቀናጀ የጋራ ትግል ያካሄዳል፤ በማካሄድ ላይም ነው። በሌላ መልኩ የኦሮሞ ህዝብ በሁለንተናዊ ባሕሪውም ሆነ በባሕላዊ አደረጃጀቱና አስተዳዳራዊ መዋቅሩ ሠላምን ይሰብካል፤ ፍትሓዊ አንድነትን ያበረታታል። ደካማውን ያፀናል፤ የተገፋውን ያቋቁማል። ለዚህ ማሳያ ደግሞ በዛሬዋ ኦሮሚያ ውስጥ ለዘመናት የኖሩ ብሔሮችና ሕዝቦች በፀረ-ኦሮሞ ኃይሎች የሚደረገውን እኩይ የማጋጨት ሤራ በማክሸፍ ከኦሮሞ ህዝብ ጋር ያላቸውን ተምሳሌታዊ አንድነት እንዴት ጠብቀው እንዳቆዩ ልብ ማለት ያሻል።
በአጠቃላይ የኦሮሞ ሕዝብ በማሕበራዊ አኗኗርም ሆነ በብሔራዊ ትግሉ የሰብኣዊ መብቶችን ቀመር በወጉ የተከተለ በመሆኑ በማንኛውም መመዘኛ ለጎረቤት ሕዝቦችም ሆነ አብረውት ለሚኖሩ ወንድም ሕዝቦች ስጋት ባለመሆኑ የነፍጠኛ ሥርዓት ናፋቂ ኃይሎችና አብዮታዊ ህወሃቶች(TPLF) የኦሮሞ ሕዝብን በአጠቃላይ፥ ብሔራዊ ትግሉን ደግሞ በተለይ ለማጥላላት በጋራና በተናጠል የሚያራግቡትን መሰረተ-ቢስ ወሬና የሚያደርጉትን ከንቱ ሙከራ በቀላሉ ፉርሽ ያደርጋል።
ይህ እውነታ በተለያዩ ጊዜ በተለያዩ ሰዎች ሲገለፅ ቆይቷል። ሆኖም ግን ይህንን መረዳት የተሳናቸው ኦሮሞ-ፎቢክ የሆኑ (Oromo-phobia) ፍርሃተ-ኦሮሞ የተጠናወታቸዉ ኃይሎች ተገደውም ብሆን እጃቸውን እስኪሰጡ ድረስ የኦሮሞ ትግል እምርታ በቃልም ሆነ በተግባር ልናሳያቸውና ልናስተምራቸው ግድ ይለናል። በዚሁ መሠረት የኦሮሞ ህዝብ ትግል በማንኛውም ዓይነት ሤራ መቀልበስ የማይቻል እጅግ ወሳኝ ደራጃ ላይ ስለመድረሱ ባይወዱም ምስጢን ከነተጨባጭ መስረጃዎቹ ላሳያችሁ ወደድኩ።
ማሳያ ቁጥር አንድ፥ የኦሮሞ ሕዝብ ውድ ልጆቹ በከፈሉት ክቡር ዋጋ የሀገሩን ድንበርና የህዝቡን እውነተኛ ታርክ እስከ ወዲያኛው የዓለም ጫፍ ድረስ ለማስተዋዋቅ ችሏል። ከእንግዲህ ወዲያ ሀገራችን ኦሮሚያ በልጆቿ ደምና አጥንት እስከ ዘልዓለሙ ትከበራለች!!። በቃ እውነታው ይህ ነው።
ማሳያ ቁጥር ሁለት፥ የኦሮሞ ህዝብ ባህልና ቋንቋ አስተማማኝ በሆነ መልኩ በማይናውጥ መሠረት ላይ ተዋቅሯል። ዛሬ Afaan Oromoo ምቹ የሆነ የራሱ ፊደል (orthography) አለው። ሚልዮኖች ይማሩታል፤ ያስተምሩበታል፤ ይመራመሩበታል። እጅግ በርካታ ዓለምዐቀፋዊ ይዘት ያላቸዉ ሚዲያዎች ይዘግቡበታል፤ ያሰራጩበታል። የስነ-ፅሁፍና ስነ-ጥበብ ውጤቶች ይቀርብበታል፤ ይከወንበታል። ይህም የኦሮሞ ህዝብ ትግል ወደ ፊጻሜው እየተቃረበ ስለመሆኑ አንዱ አመላካች መስረጃ ነውና ልብ ይሉታል።
ማሳያ ቁጥር ሦስት፦ የኦሮሞ ሕዝብ ትግል ሞትን በናቁ፣ ሕይዋታቸውን ጨምሮ ሙሉ ሰብኣዊ ክብራቸውን ለኦሮሚያ ሉዓላዊነትና ለኦሮሞ ነጻነት ቤዛ ሊያደርጉ የወሰኑ የአንድ ትውልድ ዘመን ላይ ደርሷል። ይኸኛው የነገሮች ሁሉ ማሳረጊያ ይሆናል። እውነታው በተግባር እየታያ ስለሆነ የማሳመኛ ትንታኔ የሚያስፈልግ አይመስለኝም።
ማሳያ ቁጥር ዐራት፦ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ እየተፈፀመ ያለውን ዘግናኝና ወደርየለሽ ጭፍጨፋ የዓለምዓቀፉ ማሕበረሰብ በግልፅ ከመረዳትም አልፎ ለመፍትሔው ሁነኛ ምክክሮችን ለማድረግ የተገደደበት ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ደርሰናል። ይህም ያልተቋረጣ ህዝባዊ ትግል ፍሬ ነውና ባይጥማሁችም ትክክለኛ ትርጉሙን የምትስቱ አይምስለኝም።
ማሳያ ቁጥር አምስት፦ ዛሬ የኦሮሞ ህዝብ በፀረ-ኦሮሞ ኃይሎች ሤራ የማይከፋፈልና ለጋራ ዓላማ ያለአንዳች ልዪነት በጋራ መቆማቸውን ያረጋገጡበት ታርካዊ ወቅት ላይ ደርሷል። ይህ የኦሮሞ ህዝብ የጋራ ትብብር የአራት ኪሎዉን አሮጌ ዙፋናችሁን ከነመሠረቱ ለመጣል መነቅነቅ በመጀመሩ የአንዳንዶቻችሁ የደም-ግፊት ልክ ስለመጨመሩ የሰሞኑ ግርግር አመላካች ሆኗል።
ማሳያ ቁጥር ስድስት፦ የኦሮሞ ህዝብ ብሔራዊ ትግል ሁለንተናዊ የትግል ስልቶችን የሚከተል እንደመሆኑ መጠን የኦሮሚያ ተራሮች፣ ሸለቆዉ፣ ጫካዉ ጋራዉና ሸንተረሩ ትግሉን ወደ ፊጻሜ የሚያደርስ መጠነ-ሰፊ የትጥቅ ትግልና ጠንካራ ወታደራዊ ዝግጅቶችን እያስተናገዳ ይገኛል። በዚሁ መሠረት የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት (Oromo Libration Army) በወርሃ ግንቦት (2014 ዓ ም) ብቻ ከድንበር እስከ መሃል ኦሮሚያ ድረስ በመንቀሳቀስ በወሰደዉ ወታደራዊ ጥቃት ከሁለት መቶ በላይ የጠላት ሠራዊትን ሙትና ቁስለኛ አድርጓል። እንዲሁም በርካታ ወታደራዊ ቁሳቁሶችን ለመማረክ ችሏል።
በአጠቃላይ የኦሮሞ ህዝብ በትግሉ እጅግ ቁልፍ ድሎችን እያስመዘገበ ሲሆን ለቀሪ መብቶቹ ሙሉ ለሙሉ መከበር ደግሞ ሰብኣዊና ቁሳዊ ኃይሉን ከመቼም በላይ አቀናጅቶ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል። ታዲያ ህዝባዊ ዓላማ ይዞ በቆራጥነት የተነሳዉን ባለራዕይ ትዉልድ በእስራትና ግዲያ ልታቆሙት ነዉን? ወይስ በበግ መሳይ ተኩላዎች ግሳጼና የማወናባጃ ቃላት ልታዘናጉት ትሻላችሁ? እውነት! እውነት እላችኋለሁ! ያ ዘመን ዳግም ላይመለስ ሄዷል። አሁን እውነቱን ትቀበሉ ዘንድ ላደፋፍራችሁ። ግርግሩ፣ ሽኩቻው፣ የመሠሪዎች ሤራ …. ብቻ ማንኛውም ዓይነት የክፋት ኃይል ይህንን ትውልድ ሊያቆመው አይችልም። ለምን ቢባል ይህ ትውልድ ዓላማ ይዞ የተነሳ፣ ለዘመናት በህዝባዊ ተልዕኮ ተቀርጾ፣ በጽናት የታነጻ፣ መነሻውንና መድረሻውን ጠንቅቆ ያወቀ፣ ሞትን ንቆ ዋጋውን ተምኖ የወጣ ትውልድ ነውና በተዓምር የሚያቆመዉ ምድራዊ ኃይል የለም፥ አይኖርምም። አሁንማ ብቸኛዉና አዋጪው መንገድ በትላንትናዉ አሮጌ መነፅራችሁ እዉነትን ኣጣምማችሁ በማየት ከመስጋት ይልቅ እይታችሁን በማስተካከል ማምለጥ የማይቻለዉን ሀቅ በመቀበል ከነባራዊ እውነታ ጋር ታርቆ መኖር ነዉ የሚሻላችሁ። ልቦና ይስጣችሁ!!
እዉነት ለዘለዓለሙ ታሸንፋለች!!
ጂቱ ለሚ ነኝ ከኦሮሚያ

Oromia: State Broadcaster Fires 20 Journalists for “Narrow Political Views”


Muktar Kedir, President of the Oromia regional state
Muktar Kedir, President of the Oromia regional state
June 30, 2014 (Reporters Without Borders) — Reporters Without Borders condemns last week’s politically-motivated dismissal of 20 journalists from Oromia Radio and Television Organization (ORTO), the main state-owned broadcaster in Oromia, Ethiopia’s largest regional State.
The 20 journalists were denied entry to ORTO headquarter on 25 June and were effectively dismissed without any explanations other than their alleged “narrow political views,” an assessment the management reached at the end of a workshop for journalists and regional government officials that included discussions on the controversial Master Plan of Addis that many activists believe is aimed at incorporating parts of Oromia into the federal city of Addis Ababa.
The journalists had reportedly expressed their disagreement with the violence used by the police in May to disperse student protests against the plan, resulting in many deaths.
It is not yet clear whether the journalists may also be subjected to other administrative or judicial proceedings.
“How can you fire journalists for their political views?” said Cléa Kahn-Sriber, the head of the Reporters Without Borders Africa desk. “The government must provide proper reasons for such a dismissal. Does it mean that Ethiopia has officially criminalized political opinion ?
In our view, this development must be seen as an attempt by the authorities to marginalize and supress all potential critiques ahead of the national elections scheduled for 2015 in Ethiopia. These journalists must be allowed to return to work and must not be subjected to any threats or obstruction.
Ethiopia is ranked 143rd out of 180 countries in the 2014 Reporters Without Borders press freedom index.
Source:  Reporters Without Borders

Hirphaa Gaanfuree: #OromoProtests – “Baratooni Kaate Qabsoo Finiisite” (Sirba Haarawa)

Hirphaa Gaanfuree: #OromoProtests – “Baratooni Kaate Qabsoo Finiisite” (Sirba Haarawa)

Gadaa.com